ስለ እኛ

ሁሩ ወመሐሩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት – ለሁሉ ፍጥረት ወንጌልን ሰብኩ ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረ ይህ ብሎግ የተመሰረተው ለወንጌል ለፍጥረት ሁሉ መዳረስ  የራሱን አስተዋጽኦ ለማድረግ በተነሳ አንድ  የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን  አባል ነው።

ከማናቸውም እምነቶች በትክክለኛው /ኦርቶዶክሳዊው/ የክርስትና ትምህርት ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊና ክርስቲያናዊ መልስ እሰጣለሁ። ማነኛውም ሰው ለድህረ ገጹ ይመጥናሉ ይሆናሉ የሚላቸውን ክርስቲያናዊ ትምህርቶችንና ጽሑፎች በአድራሻየ ቢልክልኝ እያየሁ የማወጣ መሆኔን ለመግለጽ እወዳለሁ።

wongel2001@gmail.com

7 Responses to “ስለ እኛ”

  1. samuel Says:

    this is nice work please keep going the with gospel.

  2. ዘፍሬምናጦስ(ዲ/ን) Says:

    በርታ
    የራስህን ማንነት ለመግለጥ አትፍራ

  3. Bertu Says:

    When you write try to use the correct use of thiopian words. For example

    “ከሐጢያት ”

    Bertu

  4. ስይፈዲን Says:

    plc. visit our websit

  5. kesis Says:

    This is the write methodology. go on. I will commment more looking thoroghly. keep it up. God be with U.

  6. FREW Says:

    ኢየሱስ ክርስቶስ

Leave a comment